News & Announcements

Stay updated with the latest news, events, and announcements from EFAA

Follow us on Telegram:@efaaet
Featured
Election
December 13, 2025(ታህሳስ 04 ቀን 2018 ዓ.ም.)
8.29K views

Election Results: New EFAA Leadership Elected

የምርጫ ውጤት - አዲስ የማህበሩ አመራር ተመረጠ

The Ethiopian Federal Advocates Association has announced the results of the Executive Committee and Presidential elections held at Eliana Hotel. The new leadership has been officially elected to guide the association.

ዛሬ በኤሊያና ሆቴል በተደረገው የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እና የፕሬዚደንት ምርጫ ውጤት ታውቋል። የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ለአዳዲሶቹ ተመራጭ አመራሮች እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የስራ ዘመን ይመኛል።

Elected Leadership:

President

Tesfaye Derese

Vice President

Meseret Ayalew

Executive Committee:

  • Dawit Kidane (Chair)
  • Nebiyu Mikru
  • Jemila Kibret
  • Beza Nigussie
  • Sewbesew Admasu
  • Kelemework Mideksa
  • Henok Challa
Survey
January 17, 2026(ጥር 9 ቀን 2018 ዓ.ም.)
1.42K views

Call for Institutional Dialogue Agenda

ለተቋማዊ ውይይት አጀንዳ ቀረጻ ለአባላት የቀረበ መጠይቅ

EFAA is conducting institutional dialogue with justice bodies, Addis Ababa City Administration, and other organizations. Members are invited to participate in a survey to help shape the agenda.

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማህበር ከፍትህ አካላት ፣ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም ከሌሎች ጠበቆች በስራቸው አጋጣሚ ከሚጎበኟቸው አካላት ጋር በመርህ ላይ የተመሰረተ ተቋማዊ ውይይት ለማካሄድ በሂደት ላይ ነው።

Sports
January 16, 2026(ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም.)
1.88K views

EFAA Sports Team Match Support

የፌዴራል ጠበቆች ስፓርት ቡድን ጨዋታ ድጋፍ

The Ethiopian Federal Advocates Health and Sports Association invites all members to support the team at their match at 6 Kilo FBE Campus field.

የኢትዮጵያ የፌዴራል ጠበቆች የጤናና ስፖርት ማህበር ከኢትዮጵያ የፌዴራል ጠበቆች ማህበር ጋር ከአንድ ዓመት በላይ በመተባበር እየሰራ ቆይቷል።

Membership
January 15, 2026(ጥር 7 ቀን 2018 ዓ.ም.)
1.91K views

Standing Committee Member Registration

የኮሚቴ አባላት ምዝገባ

EFAA calls for members to register for the 9 standing committees established under the Internal Regulations. Registration is open for members willing to actively participate.

የኢትዮጵያ የፌዴራል ጠበቆች ማህበር በመተዳደሪያ ደንቡ መሰረት እንዲቋቋሙ በተወሰኑት 9 ኮሚቴዎች ላይ ለመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ አባላት እንዲመዘገቡ ጥሪ ማድረጋችን ይታወቃል።

Committees
January 14, 2026(ጥር 6 ቀን 2018 ዓ.ም.)
2.65K views

Call for Participation: Standing Committees

የተሳትፎ ጥሪ

Nine standing committees with 3-year terms have been established. Members are invited to join committees based on their interest, professional skills, and time availability.

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም ባጸደቀው መተዳደሪያ ደንብ መሠረት ፣ የቆይታ ጊዜያቸው ሶስት (3) ዓመት የሆኑ ዘጠኝ (9) ቋሚ ኮሚቴዎች እንዲቋቋሙ መወሰኑ ይታወቃል።

Standing Committees:

  • Legal Education, Research & Training Committee
  • Client Trust Account Committee
  • Client & Member Relations Committee
  • Rule of Law & Human Rights Committee
  • Justice Bodies Relations Committee
  • Pro Bono Legal Services Committee
  • Gender & Inclusivity Committee
  • Recognition & Appreciation Committee
  • Social Relations Committee
Survey
January 11, 2026(ጥር 3 ቀን 2018 ዓ.ም.)
3.3K views

Member Participation Survey: Tax Deductible Expenses

የተሳትፎ ጥሪ ለአባላት

EFAA is preparing guidelines for tax deductible expenses for advocates and legal consultants. Members are invited to participate in a survey to contribute to this important study.

የኢትዮጵያ የፌዴራል ጠበቆች ማህበር ከዚህ ቀደም ለእናንተ ባቀረበው ዝማኔ ኩነት ላይ እንደገለጸው እንደጠበቆች እና ህግ አማካሪዎች የሙያ አገልግሎት በመስጠት ስራ ላይ ለተሰማሩ ግብር ከፋዮች የሚሆን የተቀናሽ ወጪዎች አያያዝ መመሪያ ለማዘጋጀት የሚያገለግል የጥናት ሰነድ ለማቅረብ ኀላፊነት መውሰዱ ይታወቃል።

Stay Connected

Join our official Telegram channel to receive real-time updates, announcements, and important information directly from EFAA.

6,400+ subscribers • 1,160+ photos • Official Channel